tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Services
  3. Computer & IT Services
Addis Ababa, Akaky Kaliti, 1 day ago
2 views

Websites and System Development.

+1
Fiyameta
Company Name
Programming & Tech
Type of Service
ንግድዎን ወደ ቴክኖሎጂ ለማሸጋገር ወይም የድርጅትዎን ስራ የሚያቀሉ የሶፍትዌር ሲስተሞችን ማስገንባት ይፈልጋሉ? ፍላጎትዎን መሰረት ያደረጉ ዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና ጥራት ያላቸውን የሶፍትዌር ልማት አገልግሎቶች እንሰጣለን። ለድርጅትዎ የሚሆን ማራኪ ዌብሳይት፣ የኦንላይን ገበያ (E-commerce)፣ ወይም አስተማማኝ የጀርባ ሲስተሞች እና የዳታቤዝ ትስስሮችን ሙሉ በሙሉ እንገነባለን። ከዚህም በተጨማሪ የዌብሳይት ፍጥነት ማሻሻልን፣ የሆስቲንግ ዝግጅትን እና ቀጣይነት ያለው የቴክኒክ ድጋፍን ጨምሮ በስልክም ሆነ በኮምፒውተር ላይ በጥራት የሚሰሩ አፕሊኬሽኖችን እናቀርባለን። ስለ ፕሮጀክትዎ ለመወያየት እና የዋጋ ግምት
Show contact
Contact for price
Report Abuse
Safety tips
  • Check Feedback to make sure the person is reliable
  • Agree on the scope of work and remuneration
  • Meet in person at a safe public place
frame_left.gif