tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Repair & Construction
  3. Building Materials & Supplies
Addis Ababa, Akaky Kaliti, 01/06
22 views

Mapei Gp(25kg)

+1
Grouting
Type
Delivery
Addis Ababa
1-2 days
Free of charge
ለማንኛውም የግንባታ ጥገና እና ሙላታ አስተማማኙን MAPEI ይምረጡ! ጠንካራ፣ የማይሰነጣጠቅ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የግንባታ ስራ ይፈልጋሉ? MAPEI የኢጣሊያ ቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑትን ምርጥ የግራውቲንግ (Grouting) መፍትሄዎችን ይዞላችሁ ቀርቧል። Mapefill GP (General Purpose) ለአጠቃላይ አገልግሎት የሚውል፣ የማይኮማተር (Non-shrink) ሲሚንቶ ተኮር ግራውት። ጥቅሙ፦ ለማንኛውም ክፍተት መሙያ፣ ለማሽነሪዎች ማስቀመጫ (Base plates) እና ለኮንክሪት ጥገናዎች ተመራጭ ነው። ልዩነቱ፦ በቀላሉ የሚፈስ፣ ከፍተኛ ጥንካሬ ያለው እና በፍፁም የማይሰነጣጠቅ።
Mapei Gp(25kg)
ETB 1,200
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif