በጅምላ እና በችርቻሮ የሚሸጡ ጥራት ያላቸው የጋልቫናይዝድ ብረት ቱቦዎች 6ሜትር ርዝመት ና በተለያዮ ስፋቶ ከ2.5inch እስከ 10inch.
ለኮንስትራክሽን፣ ለእሳት አደጋ መከላከያ መስመር (Firefighting lines)፣ ለውሃ ማስተላለፊያ እና ለተለያዩ የብረት ስራዎች የሚሆኑ አስተማማኝ እና ዝገት የማይበላሽባቸው የጋልቫናይዝድ ቱቦዎች በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል። እጅግ በጣም በወረደ ዋጋ