tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. TV & Video Equipment
  4. Smart TVs
  5. 1080P Smart TVs
Addis Ababa, Addis Ketema, 20 hours ago
8 views

Geek Space Projector

+1
Geek space
Brand
Geek space projectod
Model
Projector
Type
1920x1080 (Full HD 1080p)
Projector Resolution
Brand New
Condition
Yes
Exchange Possible
Store address
Addis Ababa • Addis Ketema
Merkato, Addis ketema,dir tera
I work at merkato and To Get quality products with "DISTRIBUTER PRICE" contact me.
Open
• Mon - Sun, 02:00-12:00
Geek Space projector 180° ዲግሪ የሚሽከረከር (180° Rotation)፦ ፕሮጀክተሩን ሳያንቀሳቅሱ ሌንሱን ብቻ ወደ ላይ በማዞር አልጋዎ ላይ ጋደም ብለው ኮርኒስ (ጣሪያ) ላይ ፊልም ወይም ኳስ መመልከት ይችላሉ ያለምንም ገመድ ከስልክ ጋር የሚገናኝ (Wireless WiFi & Bluetooth)፦ በአንድሮይድ (Screen Cast/Miracast) ወይም በአይፎን (AirPlay) ስልክዎ ላይ ያለውን ምስል በቀጥታ ከፕሮጀክተሩ ጋር ያገናኙ። ፍጹም ጥርት ያለ ምስል (1080p Full HD)፦ እስከ K Max) ጥራት ያላቸውን ቪዲዮዎች ያለምንም መቆራረጥ እጅግ በሚያምርና ጥርት ባለ ሁኔታ ያሳያል። Smart OS (አፖች የተጫኑበት)፦ ኔትፍሊክስ (Netflix)፣ ዩቲዩብ (YouTube) እና ሌሎች ማህበራዊ አፖች በውስጡ የተጫኑበት በመሆኑ ስማርት ቲቪ እንዳለዎት ይቆጠራል። የራሱ የውስጥ ስፒከር ያለው፦ የራሱ ጥራት ያለው ድምጽ (Built-in Speaker) አለው፤ በተጨማሪም ይበልጥ የሲኒማ ስሜት እንዲሰጥ በብሉቱዝ ከትላልቅ ስፒከሮች ጋር ማገናኘት ይቻላል። እስከ 120 ኢንች ግዙፍ ስክሪን፦ እንደ ምርጫዎ እና እንደ ክፍሉ ስፋት የምስሉን መጠን ማሳደግና ማሳነስ ይችላሉ። HDMI እና USB ፖርቶች፦ ከላፕቶፕ፣ ከፍላሽ፣ ከሪሲቨር እና ከፕሌይስቴሽን (PS4/PS5) ጋር በቀላሉ ይገናኛል። ባሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን (Free Delivery)። እቃውን በአካል አይተው፣ ጥራቱን ወደው ይረከቡ::
Geek Space ProjectorGeek Space ProjectorGeek Space ProjectorGeek Space Projector
ETB 14,350
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif