tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Commercial Equipment & Tools
  3. Retail & Store Equipment
  4. Shelving
Addis Ababa, Addis Ketema, 2 days ago
11 views

የብረት መደርደርያ ስራ Dixon Shelf Works

+1
6
Number of Sections
Metal
Material
Adjustable Shelves, Double-Sided
Features
300cm
Height
90cm
Length
30cm
Width
Brand New
Condition
Store address
Addis Ababa • Addis Ketema
አድራሻ ተክለሃይማኖት ጋራድ አደባባይ ፊት ለፊት
Closed now
• Mon - Sun, 02:00-12:00
ቁመት፦ 1.00 ሜትር እስከ 3.00 ሜትር ስፋት (የፊት ለፊት)፦ 90 ሴንቲሜትር እስከ 1.20 ሜትር ጥልቀት፦ 25cm፣ 30cm፣ 40cm፣ 50cm እና 60cm ለምን የእኛን መደርደሪያዎች ይመርጣሉ? ከፍተኛ ጥንካሬ፦ ከባድ ክብደት መሸከም የሚችሉ እና ዝገት እንዳይበላቸው በጥንቃቄ የተዘጋጁ። ምቹ አገጣጠም፦ በብሎን የሚገጣጠሙ በመሆናቸው በቀላሉ ለማንቀሳቀስ፣ ለመፍታት እንዲሁም የመደርደሪያ እርከኖቹን ከፍ ወይም ዝቅ ለማድረግ አመቺ። ለድርጅቶች፦ ከመንግስታዊም ሆኑ ከግል ተቋማት ጋር እንሰራለን፤ ፕሮፎርማ እና ህጋዊ ደረሰኝ እናቀርባለን (ለትላልቅ ትዕዛዞች ልዩ ቅናሽ አለን)። የቦታዎን ልኬት ይንገሩን—ያሉበት ድረስ እንገጥማለን! አድራሻ፦ ተክለሃይማኖት ስልክ አሁኑኑ ይደውሉልን!
Show contact
የብረት መደርደርያ ስራ Dixon Shelf Worksየብረት መደርደርያ ስራ Dixon Shelf Works
ETB 7,500
Negotiable

ETB 7,200

≥ 10 pieces
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif