F9 smart watch
-1 ስማርት ዋች
-7 የእጅ ማሰርያ
-ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ በማገናኝት መደወል እና ጥሪ መቀበል ያስችላል የራሱ ስፒከር ያለው
-ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት የሚቆጥር
-የእርምጃ ብዛት ይለካል ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል.
-የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል፣
-ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል ፣
-ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ
-ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል
-ስልክ ሲጠፋ ለመፈለግ ይረዳል... ወዘተ
-Full Touch Screen
አድራሻ:- አጠናተራ ቴሌ አጠገብ BY ህንፃ ቤዝመንት ቁ.40