Coconut Oil
: A natural oil commonly used to moisturize skin and condition hair. It can help soften dry hair and reduce moisture loss. Use a small amount first, especially if you have sensitive or acne-prone skin.
አ፦ የኮኮናት ዘይት ፀጉርንና ቆዳን ለመንከባከብ የሚጠቅም ተፈጥሯዊ ዘይት ነው። ደረቅ ፀጉርን ለማለስለስና በፀጉር ውስጥ ያለውን እርጥበት ለመጠበቅ ይረዳል። በፊት ላይ ከመጠቀምዎ በፊት ትንሽ መጠን ይሞክሩ።