CeraVe Hydrating Serum
: A hydrating facial serum that helps replenish skin moisture and make the skin feel smoother and softer. Its moisturizing ingredients support the skin's natural protective barrier.
፦ ሴራቪ ሃይድሬቲንግ ሴረም የፊት ቆዳን ለማርጠብና ለማለስለስ የሚጠቅም ሴረም ነው። የቆዳን እርጥበት ለመጠበቅና ተፈጥሯዊ መከላከያውን ለመደገፍ ይረዳል።