tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Commercial Equipment & Tools
  3. Salon & Beauty Equipment
  4. Barber Shop Equipments
Promoted
Addis Ababa, Addis Ketema, 2 hours ago
5 views

Barber Pole Light

+1
Brand New
Condition
Barber pole light
Type
Delivery
Across country
1-3 days
Free of charge
Store address
Addis Ababa • Addis Ketema
መርካቶ አንዋር መስጅድ ፊት ለፊት ሚሽካት የገበያ ማአከል
Open
• Mon - Sun, 08:00-18:00
• ለወንዶች ፀጉር ቤት ወሳኝ የሆነ ዕቃ ነው ይህን ባርበር ፖላ በመስቀላቹ የምታገኙዋቸው ጥቅሞች ; 1, ኢንተርናሽናል የፀጉር ቤት አርማ ስለሆነ ውጪ ላይ ብትሰቅሉት ያለምንም ተጨማሪ ማስታወቂያ ፀጉር ቤት እንዳለ ያመላክታል. 2, የፀጉር ቤታችሁ ውበት ከፍ ያደርጋል. • የኤልኢዲ (LED) መብራቶች፦ በትንሽ ኤሌክትሪክ ደምቀው የሚበሩና በቀንና በሌሊት በግልጽ የሚታዩ ናቸው። • የመሽከርከሪያ ሞተር፦ በውስጡ ባለው ሞተር አማካኝነት የውስጠኛው ቀለም እንዲሽከረከር በማድረግ የሚስብ የሽክርክሪት ቅርጽ ይፈጥራል። • የአየር ፀባይ መቋቋም፦ ከውጭ ለመስቀል እንዲያመች እንዳይዝግ ተደርጎ ከፕላስቲክና ከአሉሚኒየም የተሰራ ነው። • በተጨማሪ አዳሻችን መርካቶ ክፍለሀገር እንዲሁም ክልል ከተሞች ላላችሁ ደውላችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ ያላችሁበት እንልካለን. • ስልክ096XXXXXXX
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif