tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Babies & Kids
  3. Transport & Safety
Promoted
Addis Ababa, Addis Ketema, 7 hours ago
3 views

Mastella 3 In 1 Bassinet Swing

+1
Mastela
Brand
Other
Type
Brand New
Condition
Gray
Color
Delivery
Across country
1-2 days
Free of charge
Mastella 3 in 1 Bassinet Swing አዲስ እና አስተማማኝ የህፃናት ማስቀመጫ፣ማስተኛ እና ዥዋዥዌ አልጋ በአንድ ላይ ! ሁሉንም አውቶማቲክ ዥዋዥዌዎችን ያስናቀ የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ – 18 ኪ.ግ. እስከ 3 አመት ድረስ ህፃናትን የሚያገለግል ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋ ይጠቀሙበታል ህፃኑ መቀመጥ ሲጀምር እንደ መቀመጫ ያገለግላል 5 ደረጃ የፍጥነት መቆጣጠሪያ – ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎች ጥቅሞች ለማግኘት እንደ አላርም የቆይታ ሰዓት: 15 / 30 / 45 ደቂቃ: ሰዓቱን ሲጨርስ መወዛወዝ ያቆማል ቀጥታ በሶኬት፣ Powerbank ወይም በባትሪ ይጠቀማሉ በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫወት የሚችል 15 የተለያዩ ዜማዎች – ለህፃኑ መዝናኛና ማስተኛ Remote Control – ከሶፋዎ ርቀት ላይ የህፃኑን እንቅስቃሴ በሪሞት መቆጣጠር 5 አዝራር ተሰኪዎች እና በተዘጋጀ ቀበቶ የህፃኑን ደህንነት የሚጠብቁ ትራስ እና ዛንዚራ – ለጥራት የተጨመሩለት ከላይ ወደ ታች የሚንቀሳቀሱ አሻንጉሊቶች – ህፃኑን በሳቅ ያስፈነድቃሉ ዋጋ: 12,900 ብር ብቻ! ለማዘዝ ይደውሉ090XXXXXXX
Mastella 3 In 1 Bassinet SwingMastella 3 In 1 Bassinet SwingMastella 3 In 1 Bassinet Swing
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif