ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ደረጃው የጠበቀ አኳስትሮንግ (Aquastrong) የንፁህ ውሃ መሳብያ ፓንፕ ። ፓንፑ ኤሌክትሪካል ፓንፕ ነው። በተጨማሪም ሠላሳ ሁለት (32) ሜትር ድረስ መግፋት ይችላል።
ማርክ፤ Aquastrong
ሁኔታ፤ አዲስ
HP፤ 1HP
HMax፤32M
Kw፤ 0.75kw
አድራሻ ፒያሳ አትክልት ተራ ህንፃ
ለበለጠ መረጃ
ደንበኞቻችን በአራት ኪሎማትር ርቀት ውስጥ ከሆኑ በነፃ ካሉበት እናደርሳለን።