tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchen Appliances
  4. Air Fryers
  5. Rapid Air Fryers
Addis Ababa, Addis Ketema, 11/07
4 views

‎የኬንዉድ ዲጂታል ኤር ፍራየር 7 ሊትር (Kenwood Air Fryer XXXL 7l - 1800w)

+1
Air Fryers
Type
Black
Color
Brand New
Condition
Kenwood
Brand
Electric
Power Source
Stainless Steel
Material
7 L
Capacity
Air Circulation, Digital Display, Programmable, Temperature Control, Timers
Air Fryers Features
A+++
Energy Class
Store address
Addis Ababa • Addis Ketema
Merkato, Addis ketema,dir tera
I work at merkato and To Get quality products with "DISTRIBUTER PRICE" contact me.
Closed
• Mon - Sun, 02:00-12:00
‎የኬንዉድ ዲጂታል ኤር ፍራየር 7 ሊትር (Kenwood Air Fryer XXXL 7L - 1800W) ‎ ‎ይህ ምርት በተለይ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን ለሚከተሉ፣ ዘይት መቀነስ ለሚፈልጉ ወይም ያለ ምንም ዘይት በጤናማ ሁኔታ ጥብስ፣ ድንች (French Fries)፣ ኬክ እና የተለያየ ምግብ ማብሰል ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ‎ ‎ የምርቱ ልዩ ጥቅሞች፦ ‎ ‎ XXXL 7 ሊትር ግዙፍ ይዘት፦ 7 ሊትር የመያዝ አቅም።ይህም ለአንድ ሙሉ ቤተሰብ የሚሆን በርካታ ምግብ በአንድ ጊዜ ለማብሰል ያስችላል። ‎ ‎ 1800W ከፍተኛ ጉልበት፦አስተማማኝ ፈጣን ጉልበት። ‎ ¤¤ ‎ዲጂታል ስክሪን (Digital Touchscreen)፦ ሙሉ በሙሉ በጣት ንክኪ (Touch) የሚሰራ ዘመናዊ ስክሪን አለው። በላዩ ላይ 7 ዝግጁ ማብሰያ ፕሮግራሞች አብረውት ተቀርጸዋል። ለምሳሌ፦ ‎* ድንች ለመጥበስ (200°C ለ 15-20 ደቂቃ) ‎* ዶሮ ለመጥበስ (200°C ለ 20-25 ደቂቃ) ‎* ስጋ/ስቴክ ለመጥበስ (180°C ለ 10-20 ደቂቃ) ‎* አሳ ለመጥበስ (160°C ለ 15-20 ደቂቃ) ‎ ‎¤¤ 90% Less Fat፦ በተለየው የ "Hot Rapid Air Circulation" ቴክኖሎጂ አማካኝነት በሙቅ አየር ብቻ ስለሚጠብስ፣ የተለመደውን የዘይት አጠቃቀም እስከ 90% ይቀንሳል። (በአንድ ማንኪያ ዘይት ብቻ መጥበስ ይቻላል)። ‎ ‎- ‎ ጥራትና ጥንካሬን ለሚያስቀድሙየተዘጋጀ! ‎
‎የኬንዉድ ዲጂታል ኤር ፍራየር 7 ሊትር (Kenwood Air Fryer XXXL 7l - 1800w)‎የኬንዉድ ዲጂታል ኤር ፍራየር 7 ሊትር (Kenwood Air Fryer XXXL 7l - 1800w)‎የኬንዉድ ዲጂታል ኤር ፍራየር 7 ሊትር (Kenwood Air Fryer XXXL 7l - 1800w)
ETB 34,800
Fixed price
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif