tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchen Appliances
  4. Ovens
  5. Standing Ovens
Promoted
Addis Ababa, Addis Ketema, 8 hours ago
27 views

Delta Standing Oven – Powerful Stylish Cooking Solution!

+1
Ovens
Type
Brand New
Condition
Delta
Brand
Other
Oven Type
Store address
Addis Ababa • Addis Ketema
Merkato Anwar Mesgid Mishkat Commercial Center
Closed now
• Mon - Sat, 00:00-23:50
Delta electronics በተለያዩ አማራጮች ቱርክ ሰራሾቹን ኦቨን እና የዳቦ መጋገራዎችን በከፍተኛ ደረጃ ጥራታቸውን የጠበቁ ከሙሉ ዋስትና ጋር ይዞላችሁ ብቅ ብሎዋል ከዛ በተጨማሪ በተለያዩ የዛይዝ አማራጮች ስለሚያገኙት ለቤታችሁ የሚስማማውን መምረጥ ይችላሉ 50በ50 60በ60 60በ90 እና በሁለት አይነት አማራጭ ማለትም በአራት ኤሌክትሪክ እንዲሁም በሁለት ኤሌክትሪክና በሁለት ጋዝ አማራጮች ማግኘት ይችላሉ የራሱ የሆነ ፋን ሲስተም የተገጠመለት ስለሆነ ግለቱን በሚገባ ይቆጣጠራል ዝገት የሚባል ነገር ፈፅሞ አይነካውም አንደኛ ደረጃ ስለሆነባለ ሁለት ባትራ ስለሆነ በፈለገነው ሙቀት ልክ አረገን ማብሰል እንችላለን የራሱ የሆነ ታይመር ስላለው ደቂቃው ሲሞላ ራሱ ይዘጋል የዳቦ መጋገርያው ደሞ በተለያዩ የከለር አማራጮች ባለ ሶስት ባትራና ውጫዊው ክፍሉ አጅግ በጣም ጠንካራ ነው የራሱ የሆነ ዝገት መከላከያ ስላለው ለዝገት ፈፅሞ አይጋለጥም እነዚህ ጥራታቸውን የጠበቁ እቃዎችን ብዛትም ሆነ በፍሬ የትኛውም የሀገራችን ክፍል ሆናችሁ ማዘዝ ይችላሉ ብዛት ለምትወስዱ ደበኞቻችን በጥሩ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ Call now: Cook with confidence and style – Delta Standing Oven gives you professional performance right in your kitchen
 Delta Standing Oven – Powerful Stylish Cooking Solution!
ETB 44,998
2 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif