tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchen Appliances
  4. BLACK & DECKER Kitchen Appliances
Promoted
Addis Ababa, Addis Ketema, 6 hours ago
3 views

Black +Decker Jusere

Juicers
Type
Silver
Color
Brand New
Condition
Electric
Power Source
Stainless Steel
Material
Grinder Juicer
Juicer Type
Other
Number of Speeds
A+++
Energy Class
Electronic
Control Type
250V
Voltage
Auto Shut-Off, BPA-Free, Cord Storage, Detachable Blade(s), Dishwasher-Safe Parts, Juice Container Included, On/Off Power Switch, Pour Spout, Programmable, Pulse Function, See-Through Lid, Other
Juicer Features
120watts
Power
Store address
Addis Ababa • Addis Ketema
Addis Ababa
Addis Ababa /merkato/anwar masjid mishkat Commercial center basement floor #SB-011 Smart electronics
Open now
• Mon - Sun, 09:00-23:00
BLACK +DECKER JUSER 5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ መፍጫ ። ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጭመቅ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም ቆሻሻውን ከጭማቂው እየለየ ጁስ ለመስራት የሚያስችል ነው። ስጋ ፣ ጉበት እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት እና ለሌሎችም የምግብ ዝግጅቶች መፍጨት የሚችል። ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን። ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን። እንዲሁም ለዳቦ ቆሎና ፓስታ ፉርኖ ( home made pasta and noodles) ማዘጋጀት የሚያስችል ተመራጭ እቃ። በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት የሚችል ነው። አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ። በደስታ የሚጠቀሙበት ተመራጭ እቃ092XXXXXXX 092XXXXXXX
Show contact
Black +Decker JusereBlack +Decker Jusere
ETB 22,500
13 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif