tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchen Appliances
  4. Juicers
Addis Ababa, Addis Ketema, 11/07
25 views

Black+Decker Juicer

+1
Juicers
Type
Silver
Color
Brand New
Condition
BLACK & DECKER
Brand
Electric
Power Source
Aluminium
Material
Grinder Juicer
Juicer Type
3
Number of Speeds
A+++
Energy Class
Electronic
Control Type
240V
Voltage
Juice Container Included
Juicer Features
33watts
Power
Store address
Addis Ababa • Addis Ketema
merkato anware mosjid
Closed now
• Tue, 03:12-04:12
BLACK +DECKER JUSER 5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ መፍጫ ። ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጭመቅ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም ቆሻሻውን ከጭማቂው እየለየ ጁስ ለመስራት የሚያስችል ነው። ስጋ ፣ ጉበት እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት እና ለሌሎችም የምግብ ዝግጅቶች መፍጨት የሚችል። ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን። ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን። እንዲሁም ለዳቦ ቆሎና ፓስታ ፉርኖ ( home made pasta and noodles) ማዘጋጀት የሚያስችል ተመራጭ እቃ። በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት የሚችል ነው። አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ። በደስታ የሚጠቀሙበት ተመራጭ እቃ። [hidden information] [hidden information]
Black+Decker Juicer
ETB 14,000
Negotiable
9 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif