PHILIPS GARMENT STEAMER
Colour. White/Blue Style. Compact
100% ኦርጂናል ጋርመንት ስቲመር
*የራሱ መተኮሻ ቦርድ የተገጠመለት
*ቋሚዉ የሚረዝምና የሚያጥር ስለሆነ በፈለጉት መጠን አድርገዉ መጠቀም የሚችሉት
*1.6 ሊትር የሚይዝ የዉሀ ቋት ያለዉ
*1800 watt የሆነ
*ብረቱ ስቴንለስ ስቲል ስለሆነ አይዝግም
*ቋሚዎቹ 2 ስለሆኑ ሲተኩሱበት አይወዛወዝም
*ስቲም ማረጊያ ሆዙ 1.32ሴ.ሜ የሚረዝም
ለስራ ለቤት ውስጥ እንዲሁም
ለስጦታ ተመራጭ ምርጥ እቃ
ሙቀት የሚቆጣጠር ማለስለሻ
አነስተኛ ኤሌክትሪክ ፍጆታ
ለፈለጉት ልብስ
New price 30,000 birr
Deliver free only
Check orders or payment
ወደ ፈለጉት ቦታ እናደርሳለን
ሁሉም እቃዎቻችን የተረጋገጠ ዋስትና አላቸው