Philco 14KG Top Load Washing Machine (Model: PLR14B)
ለቤትዎ የሚሆን ዘመናዊ፣ ግዙፍ አቅም ያለው እና ከፍተኛ ጥራት ያለው የፊልኮ (Philco) ከላይ የሚከፈት የልብስ ማጠቢያ ማሽን! ብርድ ልብስ እና ከባድ ልብሶችን በአንድ ጊዜ በምቾት ለማጠብ የሚረዳ።
ብራንድ፦ Philco (ኦሪጅናል)
ሞዴል፦ PLR14B
አቅም (Capacity)፦ 14 KG (ለከባድ ልብሶች እና ብርድ ልብሶች ፍጹም ተስማሚ)
አይነት፦ Top Load (ከላይ የሚከፈት አውቶማቲክ)
ቀለም፦ ዘመናዊ ጥቁር/ግራጫ (Dark Grey / Black Finish)
ሁኔታ፦ አዲስ (Brand New)
ልዩ ባህሪያት፦
ልዩ ባህሪያት፦
በርካታ የማጠቢያ ፕሮግራሞች (ለተለያዩ የልብስ ዓይነቶች የሚሆን)
የውሃ እና ኤሌክትሪክ ቆጣቢ (Energy Efficient)
ጠንካራ እና ሰፊ የስታንለስ ስቲል ድራም (Drum)
ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ ዲጂታል እና መቆጣጠሪያ ፓነል
አድራሻ፦ መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ጀርባ
ስልክ፦