LG 13KG Wash / 7KG Dryer Front Load Combo Washing Machine (Model: WDR1307PBP)
ለቤትዎ ወይም ለንግድዎ የሚሆን ዘመናዊ፣ ግዙፍ አቅም ያለው እና በውስጡ የልብስ ማድረቂያ (Dryer) ያካተተ የኤልጂ (LG) ኦሪጅናል የልብስ ማጠቢያ ማሽን!
ብራንድ፦ LG (Original)
ሞዴል፦ WDR1307PBP
የማጠብ አቅም (Wash Capacity)፦ 13 KG (ከባድ አልጋ ልብሶችንና ብርድ ልብስ በቀላሉ የሚያጥብ)
የማድረቅ አቅም (Dryer Capacity)፦ 7 KG (ከጠበ በኋላ 100% አድርቆ የሚያወጣ Combo)
አይነት፦ Front Load (ከፊት የሚከፈት)
ቀለም፦ ውብ እና ዘመናዊ ፕላቲነም ብላክ (Platinum Black)
ሞተር፦ Inverter Direct Drive (ድምፅ የሌለው እና ኤሌክትሪክ ቆጣቢ)
ቴክኖሎጂ፦
AI DDTM (Intelligent Care): እንደ ልብሱ ዓይነት የሚስማማ የማጠብ እንቅስቃሴ የሚመርጥ
LG SteamTM: 99.9% ባክቴሪያ እና አለርጂ የሚያስወግድ በእንፋሎት የማጠብ አቅም
Smart DiagnosisTM: የችግር መፍትሔዎችን በስልክ ለመለየት የሚያስችል
Tempered Glass Door: ጠንካራ እና ውብ የብርጭቆ በር
አድራሻ፦ መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ጀርባ
ስልክ፦