tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Headphones
  4. AirPods
  5. Black AirPods
Addis Ababa, Addis Ketema, 05/06
15 views

Lenovo Airpod Thinkplus Xt80 Wireless Airpod

+1
Lenovo
Brand
XT80
Model
In-Ear
Type
Brand New
Condition
Ear Hook
Form Factor
Wireless
Connectivity
Bluetooth
Connecting Interface
32Ohm
Resistance
Black
Color
Waterproof
Hi-Res Audio
Active Noise Cancellation
AptX / AptX HD
Store address
Addis Ababa • Lideta
Ldeta smart plaza
Ldeta around belay teklu pastry
Closed
• Mon - Sun, 01:00-12:59
ለሩጫ፣ ለጂም (Gym) እና ለማንኛውም ከባድ እንቅስቃሴ የሚሆን፣ ከጆሮ በፍጹም የማይወልቅ እና እጅግ ዘመናዊ የሆነ የጆሮ ማዳመጫ በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ መጥተናል። 100% አዲስ በፓኬት የላስቲክ ማሸጊያው እንዳልተፈታ (Sealed)!ያርጋግጡ። Sealed)! ልዩ የሚያደርጉት ዋና ዋና መገለጫዎች (Specifications)፦ እጅግ ጠንካራ ባትሪ፦ ማዳመጫው ብቻውን እስከ 6 ሰዓት ተከታታይ አገልግሎት ይሰጣል! የቻርጅ ማድረጊያ ኬሱ (Case) ደግሞ ትልቅ የ 500mAh ባትሪ አቅም አለው። LED Battery Display፦ የቻርጅ ማድረጊያ ኬሱ ላይ ምን ያህል ቻርጅ (ባትሪ) እንደቀረው በግልፅ ቁጥር (Percentage) የሚያሳይ ማራኪ ስክሪን አለው። የላቀ ብሉቱዝ (Bluetooth V5.4)፦ እጅግ ፈጣን፣ አስተማማኝ እና እስከ 10 ሜትር ርቀት ድረስ ያለምንም መቆራረጥ ይሰራል። ፈጣን ቻርጅንግ፦ ማዳመጫውንም ሆነ የቻርጅ ማድረጊያ ቦክሱን ሙሉ ለማድረግ 1.5 ሰዓት ብቻ ነው የሚፈጀው። Ergonomic Earhook Design፦ በጆሮ ላይ ተጠምጥሞ የሚቀመጥ ልዩ ቅርፅ ስላለው ስፖርት ሲሰሩም ሆነ ሲሮጡ በፍጹም የመውደቅ ስጋት የለብዎትም። ቀለም፦ ጥቁር (Black)
Lenovo Airpod Thinkplus Xt80 Wireless Airpod
ETB 3,000

ETB 2,800

≥ 5 pieces
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif