INGCO 216 PCS Tool Set – ለመኪና ጥገና፣ ለጋራዥ፣ ለዎርክሾፕ እና ለቤት ሥራዎች የተሟላ ፕሮፌሽናል መሳሪያ ስብስብ። 216 የተለያዩ መሳሪያዎች፣ sockets, ratchets, spanners, screw bits እና ሌሎች አስፈላጊ እቃዎች በጠንካራ carrying case ውስጥ ተዘጋጅተዋል። ለProfessional Mechanics, Engineers, Technicians እና DIY users ተስማሚ ምርጫ ነው። The 216-piece set includes 1/4", 3/8", and 1/2" drive sockets, ratchets, combination spanners, bits, and accessories in a portable storage case. �