tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Beauty & Personal Care
  3. Hair Beauty
  4. Human Hair
  5. Natural Human Hair
Promoted
Addis Ababa, Addis Ketema, 17 hours ago
32 views

ኦሪጅናል የሪንጁ ብላክ ቢስ ዋክስ የፀጉር ቅባት (Rinju Black Bees Wax)

+1
Female
Gender
Rinju
Brand
Hair Extensions & Wigs
Type
Dry Hair, Oily Hair
Hair Type
Store address
Addis Ababa • Addis Ketema
Merkato, Addis ketema,dir tera
I work at merkato and To Get quality products with "DISTRIBUTER PRICE" contact me.
Open now
• Mon - Sun, 02:00-12:00
ኦሪጅናል የሪንጁ ብላክ ቢስ ዋክስ የፀጉር ቅባት (Rinju Black Bees Wax) የፀጉር ቅርፅን አጥርቶ ለመያዝ፣ ድሬድ እና የፀጉር ጎንጉኖዎችን ለማስዋብ እና ለፀጉር ከፍተኛ እርጥበት የሚሰጥ ኦሪጅናል የ Rinju Total Beauty የፀጉር ዋክስ • ​ብራንድ፦ Rinju Total Beauty • ​መጠን፦ 14 OZ. (397 g) ዋና ቅመሞች (Key Ingredients)፦ • ​Pure Black Beeswax (የጥቁር ንብ ሰም) • ​Natural Moisture Oils (የተፈጥሮ እርጥበት ሰጪ ዘይቶች)፦ • ​በተጨማሪም ፀጉርን ሳይጎዱ አጥብቀው የሚይዙ ተፈጥሯዊ ግብአቶች ​ የምርቱ ልዩ ጥቅሞች፦ • ​ የፀጉር ቅርፅን ጠብቆ ይይዛል (Maximum Hold)፦ ድሬድሎክ (Dreads)፣ ጉንጉን እና ልዩ ልዩ የፀጉር ዲዛይኖችን ሳይፈቱ ፀንተው እንዲቆዩ ያደርጋል። • ​ የራስ ቅል ድርቀትን ይከላከላል፦ ለፀጉር እና ለራስ ቅል ጥልቅ እርጥበት በመስጠት ከድርቀትና ከመሰባበር ይከላከላል። • ​ ማራኪ ወዛማነትና ጥቁረት፦ ለፀጉር ተፈጥሯዊ የጥቁረት ውበት፣ ልስላሴ እና የላቀ ብርሃን ያበራክታል። ¤¤ መርካቶ መምጣት ሳያስፈልግዎ እኛ ከማከፋፈያ በማከፋፈያ ዋጋ አሉበት ድረስ እንልክልዎታለን። « ጥራትን ለሚመርጡ ሁሉ»
Show contact
ኦሪጅናል የሪንጁ ብላክ ቢስ ዋክስ የፀጉር ቅባት (Rinju Black Bees Wax)ኦሪጅናል የሪንጁ ብላክ ቢስ ዋክስ የፀጉር ቅባት (Rinju Black Bees Wax)
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif