tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Garden Supplies
Addis Ababa, Addis Ketema, 09/06
6 views

Ultrasonic Pest Repeller - ዘመናዊ የነፍሳት እና የአይጥ መከላከያ ማሽን!

+1
pest control
Type
Brand New
Condition
Store address
Addis Ababa • Lideta
Ldeta smart plaza
Ldeta around belay teklu pastry
Open
• Mon - Sun, 01:00-12:59
በቤትዎ፣ በቢሮዎ ወይም በሱቅዎ ውስጥ በነፍሳት፣ በትንኝ እና በአይጥ ተቸግረዋል? ኬሚካል እና መርዛማ እጫዎችን መጠቀም ሰልችቶዎታል? እንግዲያውስ ፍጹም እና ዘመናዊ መፍትሄ ይዘንልዎ መጥተናል! እንደምትመለከቱት ይህ Ultrasonic Pest Repeller ምንም አይነት የጤና እክል ሳይፈጥር ተባዮችን ሙሉ በሙሉ የሚያጠፋ የቅርብ ጊዜ ቴክኖሎጂ (Latest Technology) ነው:: ዋና ዋና ጥቅሞች እና ልዩ ባህሪያት፡ 100% አስተማማኝ እና ከባህላዊ መርዝ የጸዳ (100% Safe): ለልጆችም ሆነ ለቤት እንስሳት ምንም አይነት ጉዳት የማያደርስ ፍጹም ሰላማዊ መፍትሄ:: ለመጠቀም በጣም ቀላል (Easy to Use): ምንም አይነት ውስብስብ ስራ የለውም፤ በቀጥታ ኤሌክትሪክ ሶኬት ውስጥ መሰካት (Just Plug It In) ብቻ በቂ ነው:: ባለ ሶስት በሳንድ (Three-in-One System): በአንድ ጊዜ አይጥ፣ ልዩ ልዩ ነፍሳት እና ትንኞችን ያባርራል የሌሊት መብራት ያለው (Intelligent Nightlight): ማታ ላይ ለቤትዎ ውበትና ሙቀት የሚሰጥ ማራኪ መብራት አብሮት ተካቷል:: ለአንድ ክፍል አንድ ማሽን (One Room One Unit): ለእያንዳንዱ ክፍል አንድ በመጠቀም ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆነ ንፁህ አካባቢ መፍጠር ይችላሉ::
Ultrasonic Pest Repeller - ዘመናዊ የነፍሳት እና የአይጥ መከላከያ ማሽን!
ETB 880
Fixed price

ETB 850

≥ 2 pieces
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif