. Bright and Cherry Body Mist
: A body mist is a lightly scented spray used on the body to give a fresh, pleasant fragrance. Bright and Cherry is intended to provide a sweet, fruity scent.
፦ ቦዲ ሚስት ለሰውነት የሚረጭ ቀለል ያለ ሽቶ ነው። ሰውነትን ጥሩ መዓዛ እንዲኖረው ይረዳል። ብራይት ኤንድ ቼሪ ጣፋጭና የፍራፍሬ መዓዛ ያለው ምርት ነው።