ለኃይል መቆራረጥ (መብራት መጥፋት)፣ ለጉዞ እና ለረጅም ጊዜ ከቤት ውጪ ለሚቆዩ ሰዎቸ ፍጹም መፍትሄ የሆነው RUGGA'S HMA-80 ግዙፍ ፓወር ባንክ። 80000mAh የሆነ እጅግ ከፍተኛ የባትሪ አቅም ስለው ስልኮችን፣ ታብሌቶችን እና ሌሎች መሣሪያዎችን ለበርካታ ቀናት ማቆየት ይችላል። 22.5W ፈጣን ቻርጅ (Fast Charging) ቴክኖሎጂን የያዘ ነው። በተጨማሪም በጨለማ ጊዜ የሚረዳ እጅግ ብሩህ አብሮ የተሰራ መብራት (LED Light) አለው። በጥራት የተሰራ አዲስ (Brand New) እቃ ነው።