RDL Whitening Hand and Body Lotion
: A lotion designed to moisturize the hands and body and improve the appearance of uneven skin tone. Follow the label instructions and use sunscreen to help protect your skin from the sun.
፦ የRDL የእጅና የሰውነት ሎሽን እጆችንና ሰውነትን ለማርጠብ እና የቆዳ ቀለም ያልተመጣጠነ ሲሆን መልኩን ለማሻሻል የሚረዳ ምርት ነው። በምርቱ ላይ ያለውን መመሪያ ይከተሉ፤ ቆዳዎንም ከፀሐይ ለመጠበቅ የፀሐይ መከላከያ ይጠቀሙ።