: QV Moisturising Cream
is designed to hydrate dry skin and help prevent moisture loss. It helps keep the skin soft and smooth and is commonly used for daily skin care, including sensitive skin.
፦ ኪውቪ ሞይስቸራይዚንግ ክሬም ደረቅ ቆዳን ለማርጠብና እርጥበቱ እንዳይጠፋ ለመርዳት የተዘጋጀ ክሬም ነው። ቆዳን ለስላሳና ለስልስል ያደርጋል፤ ለዕለታዊ የቆዳ እንክብካቤም ይጠቅማል።