tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Fashion
  3. Women's Fashion
  4. Women's Bags
  5. Handbags
Addis Ababa, Addis Ketema, 11/12
29 views

Brand Laptop Bag Original

+1
Handbags
Type
Unisex
Gender
Versse
Brand
Brand New
Condition
Multicolor
Color
Fabric
Exterior Material
Medium
Size
Multi-Colored
Pattern
No
Exchange Possible
Yes
Warranty
6month
Warranty Period
ለባለሙያዎች፣ ተማሪዎች እና ለተጓዦች የሚሆን የእጅ ቦርሳዎች አሁን በተመጣጣኝ ዋጋ! #በፈለጉት size መጠን 14 inch and 15.6'' inch የተዘጋጀ #ላፕቶፕዎን በምቾት እንዲይዙ የተዘጋጀ፣ በሚያምር ዲዛይን እና ከፍተኛ ጥራት ያለው የእጅ ቦርሳ የምታገኙበት እድል በተሻለ አማራጭ ! እነዚህ ቦርሳዎች ልዩ ባህሪያት: - 100% የውሃ መከላከያ (Waterproof) - በማንኛውም የአየር ሁኔታ እቃዎች ደረቅ እንደሆኑ እንዲቆዩ ያደርጋል። - ላፕቶፕ፣ እንደ እንቁላል እቅፍ እድግፍ አድርጎ ለመያዝ ውስጡ በsafty matrial የሚያመች ። -ቀላል ክብደት ያለው እና ለመሸከም ምቹ። -በትከሻ እና በጀርባ ላይ ያለውን ጫና ይቀንሳል። ተጨማሪ ቦታ ያለው ሲሆን ለጉዞ እና ዕለታዊ አጠቃቀም ተስማሚ ነው። አሁኑኑ ይደውሉን ወይም ይጎብኙን! አድራሻችን: መርካቶ አንዋር መስጊድ ፊት ለፊት፣ ሚሽካት የገበያ ማዕከል፣ ሱቅ ቁጥር- 24 ለበለጠ መረጃ: ዋጋ... 2800 ብር በብዛት ሲያዙ ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን። telegram... በትእዛዝ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን! Access Trading - ለሁሉም የምቾት እና ጥራት ዋስትና!
Brand Laptop Bag OriginalBrand Laptop Bag Original
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif