tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Accessories & Supplies for Electronics
  4. Amazon Accessories & Supplies for Electronics
Addis Ababa, Addis Ketema
20 views

Mi Tv Stick ቲቪ ወደ ስማርት መቀየርያ

+1
3
TV & DVD Accessories
Type
Brand New
Condition
Xiaomi
Brand
Delivery
Addis Ababa
1-3 days
Free of charge
ቲቪዎን ወደ ስማርት ቲቪ (Android tv) መቀየር ይፈልጋሉ? በመጀመሪያ ስማርት ቲቪ (Android tv) ምን ማለት ነው? # በአጭሩ ቲቪ ስማርት ነው የምንለው በስልክ የምንጠቀመውን ነገር በቲቪ መጠቀም ማለት ነው አንድሮይድ ቲቪ ለምን ይጠቅማል? ዩንዩብ (you tube),ቲክቶክ(tiktok) እና ሁሉንም ሶሻል ሚዲያ በቲቪ መጠቀም ያስችላል ሁሉንም ኳስ(EPL,Laliga,UCL) ለማየት ያስችላል(Yacine tv, super sport etc) ሁሉንም ፊልም(አማርኛ,የወጪ ሀገር) ለማየት ያስችላል (Netflix,Amazon)(HDO BOX እና ሌሎች በነፃ) ስልኮን እንደ ጀስቲክ በመጠቀም ጌም ለመጫወት ያስችላል በስልኮ የሚጠቀሙትን ሁሉንም አፕሊኬሽን(Application) በቲቪዎ ለመጠቀም ያስችላል ኤር ፓድ(በብሉቱዝ የሚሰራ ኤረፎን)ካሎት ከቲቪ ጋር ማገናኘት ይችላሉ እንዴት ቲቪያችንን ወደ አንድሮይድ ቲቪ መቀየር እንችላለን? Mi tv stick የሚባል ዲቫይስ ከእኛ በመግዛት ቲቪዎ ላይ በመሰካት። Mi tv stick በየትኛውም አይነት ፍላት ቲቪ እና በ አንዳንድ ፍላት ባልሆኑ ቲቪዎች ላይም ይሰራል Mi tv stick ሲገዙ ምን ይጠቀማሉ? በ ዲኤስቲቪ(DSTV) ላይ የሚገኙትን ቻናሎች በነፃ ለመጠቀም ቤትዎ ድረስ እናቀርባለን(free delivery)
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied